Christ Disciples Mission University

Apply Online | Christ Disciples Mission University Admission Portal

Our Motto

Study for Life and Fruitfulness!

icon
1. Theology Programs

Earn your degree in Theology, Mission and Evangelism, or Christian leadership. Build strong faith and knowledge.

icon
2. Online Learning

Study from anywhere with flexible online classes. Perfect for busy students and church workers.

icon
3. Ministry Training

Get hands-on training for church leadership, missions, and ordination. Grow in purpose and calling.

About
img
About Christ Disciples Mission University

About Us | ስለ እኛ

የክራይስት ዲሳይፕልስ ሚሽን ዩኒቨርሲቲ ዓላማ በዋናነት በክርስቶስ ያመኑትን ሰዎች ለሕይወት እና ለፍሬያማነት እንዲሁም ለሚስዮናዊነት በሚያዘጋጅ መልኩ የስነ መለኮት ትምህርቶችን ማስተማር እና ማሰልጠን ነው። ተማሪዎቻችን የክርስቶስ ደቀ መዝሙር እና ሌሎችን የክርስቶስ ደቀ መዝሙር አድራጊ ሆነው ይሰራሉ፡፡ ለእግዚአብሔር ክብር፣ ለቅዱሳን ሁሉ መታነጽ፣ የክርስቶስ አካል ለሆነች ቤተ-ክርስቲያን መገንባት፣ የጨለማውን መንግስት ለማፍረስ እና ትውልድን ከጨለማው የሚናጠቁ የክርስቶስ ወታደሮችን በእግዚአብሔር ቃል ለማሰልጠን ክራይስት ዲሳይፕልስ ሚሽን ዩኒቨርሲቲ በትጋት እና በልህቀት ይሰራል፡፡
  • Our Vision | ራዕይ

    To see God glorified through Christ-like and fruitful disciples. [የክርስቶስን ሕይወት በሚኖሩ እና ፍሬያማ በሆኑ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት እግዚአብሔር ከብሮ ማየት።]

  • Our Mission | ተልዕኮ

    To prepare Christ followers for gospel ministry by teaching, training, and equipping them with the truth in the Bible to know Christ and become His true disciples and disciple-makers. [የክርስቶስ ተከታዮች ክርስቶስን በማወቅ እውነተኛ የክርስቶስ ደቀ መዝሙርና ደቀ መዝሙር አድራጊ እንዲሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በማስተማር፣ በማሰልጠን እና በማስታጠቅ ለወንጌል አገልግሎት ማዘጋጀት።]